Sidama National Regional Government Health Office, Shafamo District, Wola Kawado City, Wants to Conduct Open Tenders for the Construction of the Health Center Planned for the 2016 Financial Year.

EthiopiaTenders notice for Sidama National Regional Government Health Office, Shafamo District, Wola Kawado City, Wants to Conduct Open Tenders for the Construction of the Health Center Planned for the 2016 Financial Year.. The reference ID of the tender is 100360817 and it is closing on 03 May 2024.

100% Secure Payments

Tender Details

  • Country: Ethiopia
  • Summary: Sidama National Regional Government Health Office, Shafamo District, Wola Kawado City, Wants to Conduct Open Tenders for the Construction of the Health Center Planned for the 2016 Financial Year.
  • ETT Ref No: 100360817
  • Deadline: 03 May 2024
  • Competition: ICB
  • Financier: Self Financed
  • Purchaser Ownership: Public
  • Tender Value: 400.00
  • Notice Type: Tender
  • Document Ref. No.:
  • Purchaser's Detail :
  • Purchaser : SIDAMA NATIONAL REGIONAL STATE HEALTH BUREAU SIDAMA NATIONAL REGIONAL STATE HEALTH BUREAU
    Ethiopia
    For Exact Organization/Tendering Authority details, please refer the tender notice.

  • Description :
  • Sidama National Regional Government Health Office, Shafamo District, Wola Kawado City, wants to conduct open tenders for the construction of the health center planned for the 2016 financial year. በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ጤና ቢሮ ሻፋሞ ወረዳ ወላ ቃዋዶ ከተማ በ2016 በጀት ዓመት ሊያሰራ ያቀደውን የጤና ጣቢያ ግንባታ ሥራዎች ለማሠራት ህጋዊ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል Save Print Fullscreen Bid closing date ይህ ማስታወቂያ ከመጣበት ቀን አንስቶ በ31ኛው ቀን ከቀኑ 6፡00 ሠዓት Bid opening date ይህ ማስታወቂያ ከመጣበት ቀን አንስቶ በ31ኛው ቀን ከቀኑ 8፡00 ሠዓት Published on አዲስ ዘመን (Apr 21, 2024) Posted 12 hours ago Bid document price 400.00 ብር Bid bond 150,000.00 ብር Region Sidama የጨረታ‏‎‎‏‏‎‏‎‎‏‏‏‎‎‎‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‏‏‎‏‎‎‏‏‏‎‎‎‎‏ በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ጤና ቢሮ ሻፋሞ ወረዳ ወላ ቃዋዶ ከተማ በ2016 በጀት ዓመት ሊያሰራ ያቀደውን የጤና ጣቢያ ግንባታ ሥራዎች ለማሠራት ህጋዊ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ‏‎‎‏‏‎‏‎‎‏‏‏‎‎‎‎‏ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል። በዚሁ መሠረት ፡- 1. ደረጃቸው GC-6/BC-5 እና ከዚያ በላይ የሆኑ የሥራ ተጫራቾች 2016 ዓ/ም የንግድ ሥራ ፈቃዳቸውን ያሳደሱ፤ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣ ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር ወይም ሲዳማ ኮንስትራክሽን ባለሥልጣን የታደሰ የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ፤ የተጨማሪ አሴት ታክስ /VAT/ ተመዝጋቢ እና አቅራቢዎች ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው። 2. አስፈላጊውን የግንባታ ዕቃዎች፣ የሥራ መሳሪዎች እና ሌሎች ሀብቶችን በግላቸው አቅርበው ግንባታውን መሥራትና ማጠናቀቅ አለባቸው። 3. በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ውስጥ ፕሮጀክቶችን ሠርቶ ለማስረከብ ከአሠሪ እና ከሚመለከታቸው ተቋማት ጋር ህጋዊ ውል ገብተው በሥራ ወቅት ከአሠሪ መሥሪያ ቤት ወይም ከአማካሪ መሥሪያ ቤት ማንኛውም ዓይነት የሥራ አፈፃፀም ማስጠንቀቂያ የተሰጣቸው ሥራ ተቋራጮች የጨረታ‏‎‎‏‏‎‏‎‎‏‏‏‎‎‎‎‏ ሰነድ መግዛትም ሆነ መወዳደር አይችሉም፡፡ 4. በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በዋናው ውል ስምምነት ገብተው ሦስትና ከዚያ በላይ ሥራ ጀምረው ያላጠናቀቁ (ያልጨረሱ) ተቋራጮች ጨረታ‏‎‎‏‏‎‏‎‎‏‏‏‎‎‎‎‏ውን መግዛት ሆነ መወዳደር አይችሉም፡፡ 5. የሥራ ተቋራጮች ለውድድር ያቀረቡትን ብቃት (ቴክኒክ) መወዳደሪያ ሰነዶች ዋና (ኦሪጅናል) ሲጠየቁ አቅርበው ማመሳከር አለባቸው፤ ይህ ተጣርቶ ኮፒው ከዋናው ጋር ተመሳክሮ ትክክለኛ ካልሆነ ተቋራጩ ከውድድር ውጭ ይሆናል፡፡ 6. የጨረታ‏‎‎‏‏‎‏‎‎‏‏‏‎‎‎‎‏ ማስከበሪያው (bid security) ብር 150,000.00 (አንድ መቶ ሀምሳ ሺህ ብር) በባንክ በተረጋገጠ ዋስትና /BANK GAURANTEE/ ወይም ከፍያ ማዘዣ (CPO) ከመጫረቻ ሰነድ ማቅረብ የሚችሉ። 7. የሥራ ተቋራጮች በተጫራቾች መመሪያ መሠረት ህጋዊ ፈቃዳቸውንና ተዕታ VAT የተመዘገበበትን ሠርተፍኬትና ታከስ ከሊራንስ በማቅረብ የጨረታ‏‎‎‏‏‎‏‎‎‏‏‏‎‎‎‎‏ ዶክመንቱን ይህ ማስታወቂያ‏‎‎‏‏‎‏‎‎‏‏‏‎‎‎‎‏ ከወጣበት ቀን አንስቶ ለ30 (ሠላሳ ቀናት) የማይመለስ ብር 400 /አራት መቶ ብር/ በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ጤና ቢሮ ግዥ ፋይናንስና ንብረት አስተዳደር ዳይሬከቶሬት በመክፈል ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ። 8. የሥራ ተቋራጮች ከጨረታ‏‎‎‏‏‎‏‎‎‏‏‏‎‎‎‎‏ው መዝጊያ ቀን በፊት የግንባታን ቦታ በራሳቸው ወጪ አይተው ማረጋገጥ አላባቸው። 9. የጨረታ‏‎‎‏‏‎‏‎‎‏‏‏‎‎‎‎‏ ሰነድ በተጫራቾች መመሪያ መሠረት ተሞልቶ የጨረታ‏‎‎‏‏‎‏‎‎‏‏‏‎‎‎‎‏ ማስከበሪያው (bid security)፣ ፋይናንሻል አንድ ዋና (ኦርጅናል) እና ሁለት ኮፒዎችን እንዲሁም ቴከኒካል አንድ ዋና (ኦርጅናል) እና ሁለት ኮፒ ሰነዶችን በተለያየ ኤንቨሎፕ በሰም ለየብቻቸው ታሽጎ በአንድ ትልቅ ፖስታ ውስጥ ተከተውና በሁሉም ዶክመንት ላይ ስምና አድራሻ በመፃፍ ህጋዊ የሆነ ማህተም በመምታት ይህ ማስታወቂያ‏‎‎‏‏‎‏‎‎‏‏‏‎‎‎‎‏ ከመጣበት ቀን አንስቶ በ31ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 እሰከ 6፡00 ሠዓት በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ጤና ቢሮ ግዥፋይናንስ እና ንብረት አስተዳደር ዳይሬከቶሬት ለዚሁ አገልግሎት በተዘጋጀ ሳጥን ውሰጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ የጨረታ‏‎‎‏‏‎‏‎‎‏‏‏‎‎‎‎‏ ማስከበሪያዉ ከቴክኒካል ሰነድ ጋር አብሮ መታሸግ አለበት፡፡ 10. ጨረታ‏‎‎‏‏‎‏‎‎‏‏‏‎‎‎‎‏ው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከላይ በተራ ቁጥር 9 ላይ በተገለፀው ቦታ ከቀኑ 6፡00 ሠዓት ላይ ተዘግቶ ከቀኑ 8፡00 ሠዓት ይከፈታል፡፡ የተጫራቾች አለመገኘት የጨረታ‏‎‎‏‏‎‏‎‎‏‏‏‎‎‎‎‏ውን መከፈት አያግደውም፡፡ 11. የአሠሪ መ/ቤት የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታ‏‎‎‏‏‎‏‎‎‏‏‏‎‎‎‎‏ውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። 12. አሸናፊው ተጫራች በጨረታ‏‎‎‏‏‎‏‎‎‏‏‏‎‎‎‎‏ ሰነዱ ላይ በተጠቀሰው መሠረት፣ ለቅድመ ክፍያ በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንክ ዋስትና ማቅረብ ይኖርበታል፡፡ 13. የጨረታ‏‎‎‏‏‎‏‎‎‏‏‏‎‎‎‎‏ው መዝጊያና መክፈቻ ቀን የሥራ ቀን ላይ ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ከላይ በተገለፀው ቦታና ሰዓት‍‌‌‍‍‌‍‌‌‍‍‍‌‌‌‌‍ ይሆናል፡፡ የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ጤና ቢሮ ሀዋሳ Company Info Sidama National Regional State Health Bureau ሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ጤና ቢሮ
  • Documents :
  •  Tender Notice

If you are registered member, kindly login to view full details of this tender notice:

CLICK HERE TO LOGIN
EthiopiaTenders Features

EthiopiaTenders Features

Fresh and verified Tenders from Ethiopia. Find, search and filter Tenders/Call for bids/RFIs/RFPs/RFQs/Auctions published by the government, public sector undertakings (PSUs) and private entities.

  • 1,000+ Tenders
  • Verified Tenders Only
  • Accurate Tender Information
  • New Tenders Every Day
  • Consultants for RFI/RFP/RFQ
  • Search, sort, and filter Tenders
  • Customer Support
  • Publish your Tenders
  • Consulting Services
  • Export data to Excel or CRM

Get A Call From Tender Experts

Fill out the form below and you will receive a call from us within 24 hours.

Thank You for Contacting ZimbabweTenders !!
Email Id is already exist !!
Invalid Captcha !

Get FREE SAMPLE TENDERS from Ethiopia in your email inbox.

  Chat with us